ለመሳተፍ አይደውሉ

Home > Press > Call for Entries > Amharic
ወደ A’ ዓለም አቀፍ የንድፍ ሽልማት እና ውድድር ለመሳተፍ አይደውሉ

የA' የንድፍ ሽልማት እና ውድድር ግቤቶችን ለማግኘት ይደውሉ
A' የንድፍ ሽልማት እና ውድድር ዓለምን እየመራ ያለ ዓለም አቀፍ ዓመታዊ የዳኝነት ውድድር ነው፡፡ የA' ንድፍ ከሚያራምደው ተግሣጽ ውስጥ ከሁሉም አገሮች የመጡ እጅግ ምርጥ የንድፍ ባለሞያዎች በሁሉም የፈጠራ መስኮች ውስጥ ይወዳደራሉ፡፡ የውድድሩ ግቤቶች በአቻ-ግምገማና እና ተደማጭነት ባላቸው ዳኞች ፓነል፣በታዋቂ ፕሬስ አባላት እና በተቋቋሙ ባለሞያዎች የተወሰኑ ናቸው፡፡ በተጨማሪም A' የንድፍ ሽልማት እና ውድድር ለአሸናፊ ንድፎች ዝና፣ክብር፣ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ እውቅና ይሰጣል፡፡

የ "A' ንድፍ ሽልማት" ተፈላጊ እና ለአጠቃላይ አሸናፊዎች የሚበረከት የንድፍ ኪት ነው፡፡ የ"A' የንድፍ ሽልማት" የሚያጠቃልላቸው ዓለም አቀፍ የንድፍ የላቀ የምስክር ወረቀት በብረት ፍሬም፣ ጣሊያን ውስጥ ብቻ የተወሰነ የስብሰባቸው ጊዜ-ሌሊት ወደ ግብዣ፣የA2 ፖስተር ተሸልሚ ፕሮጀክቶች፣ልዩ በ3ዲ የታተመ የዋንጫ ብረት ሽልማት በቅንጦት ጥቁር ሳጥን፣ በጠንካራ ሽፋን የታተሙ ምርጥ ፕሮጀክቶች፣የፕሬስ አጋሮች ማዘጋጀት እና ማሰራጨት፣ኦንላይን እና ኦፍላይን ኤግዚቢሽን ፕሮጀክቶች ሽልማት፣ ፕሮጀክቶች ወደ 20+ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል አለም አቀፍ ተመልካቾች ጋር ለማድረስ፣ከአሸናፊ ጋር አንድ ቃለ መጠይቅ ይደረጋል፣ የ"A' ንድፍ ሽልማት አሸናፊ አርማ"ን በአለም አቀፍ ደረጃ የመጠቀም መብት በኮሙኒኬሽን፣በሺዎች ለሚቆጠሩ አሳታሚዎች አሸናፊ ስራዎችን ማስተዋወቅ፣በእኛ አማካኝነት ሌሎች ጽሑፎች መግለፅ፣ወደ ዓለም ንድፍ ደረጃዎች ውስጥ ከማካተት አልፎም ተጨማሪ የገበያ ጥናት ማድረግ፡፡

የA' የንድፍ ሽልማት እና ውድድር የተቋቋዋመው ለማስተዋወቅ እና ከሁሉም አገሮች የላቁ የንድፍ ሥራዎችን በተለያዩ የፈጠራ ዘርፎች ለመለየት ነው፡፡ የA' የንድፍ ሽልማት እና ውድድር ዋነኛ ዓላማ በሁሉም አገሮች ውስጥ እና በሁሉም የኢንዱስትሪ መስኮች ውስጥ ምርጥ ዲዛይንን በማጉላት ጥሩ የንድፍ ልምምዶች እና መሠረታዊ ሥርዓቶች ላይ ዓለም አቀፋዊ ግንዛቤ መፍጠር ነው፡፡ የA' የንድፍ ተሸላሚዎች የመጨረሻው ዓላማ ዲዛይነሮችን፣ድርጅቶችን እና የንግድ ብራንዶችን በዓለም ዙሪያ ለላቁ ምርቶች እና የህብረተሰቡን ጥቅም ያስቀደመ ስራ እንዲሰሩ መገፋፋት ነው፡፡

የ A 'ንድፍ ሽልማት እና ውድድር የተሻለ ሐሳቦች ጋር ይመጣ ዘንድ ማበረታቻ በመፍጠር በሳይንስ፣ንድፍ፣ፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ላይ እንዲተገበር በማድረግ ኅብረተሰቡን የማራመድ አንድ ግብ አለው፡፡ የA' የንድፍ ውድድር ማበረታቻዎችን በመፍጠር እና በሁሉም የኢንዱስትሪ ዘርፎች ውስጥ በፈጠራ፣ኦሪጂናል ሃሳቦች እና ጽንሰ ፈጠራን ያለመ ነው፡፡ የA' የንድፍ ውድድር ሽልማት አርማ ለሽልማት አሸናፊ ንድፎች፣ኦሪጅናል ለሚሰራ እና ብቃት ባላቸው ንድፎች ዓለምን የተሻለ ቦታ እንዲሆን ለረዱ ይበረከታል፡፡

በየዓመቱ, ፕሮጀክቶች በፈጠራ ፣ቴክኖሎጂ እና ዲዛይን ላይ ትኩረት በማድረግ የA 'ንድፍ ውድድር ሽልማት ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡ ግቤቶች እስከ የካቲት 28 ድረስ በየዓመቱ ተቀባይነት አላቸው እና ውጤቶች ሚያዝያ 15 ላይ ይወጣል፡፡ ዲዛይነሮች ከዓለም ዙሪያ ለመካፈል የተሻለ ሥራ፣ ፕሮጀክቶች እና ምርቶችን ያስገባሉ፡፡ ግቤቶች ተቀባይነት የሚኖራቸው በባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ የተነደፉ ሲሆኑ ብቻ ነው፡፡

ስለ A' የንድፍ ሽልማት በተጨማሪ ለመረዳት
የ A 'ንድፍ ውድድር ሽልማት ማቅረቢያ ይመልከቱ፡ : http://www.designaward.com
የ A' ንድፍ ከሚያራምዳቸው በጥልቀት ለመረዳት፡ : http://www.whatisadesignaward.com
የንድፎችን አሸናፊ ተሸላሚዎች፡ : http://www.awardeddesigns.com
ሽልማት አሸናፊ ሥራዎች እና ፕሮጀክቶች መዳረሻ ፕሬስ-ኪት፡ : http://www.press-kit.org
ሽልማት አሸናፊ ዲዛይነሮች ጋር ቃለ ምልልስ አንብብ፡ : http://www.design-interviews.com
ወደ A' የንድፍ ውድድር ሥራዎን ያስገቡ፡ :https://competition.adesignaward.com/registration.php
ዓለም ንድፍ ደረጃዎችን ያግኙ ፡ : http://www.worlddesignrankings.com
A' የንድፍ ውድድር ሽልማት አርማ እና ርዕሰ አንቀጽ ምስሎች አውርድ: https://competition.adesignaward.com/downloads.html

See other A' Design Award and Competition WinnersA' Design Award Presentation Submit Your Designs
 
design award logo

BENEFITS
THE DESIGN PRIZE
WINNERS SERVICES
PR CAMPAIGN
PRESS RELEASE
MEDIA CAMPAIGNS
AWARD TROPHY
AWARD CERTIFICATE
AWARD WINNER LOGO
PRIME DESIGN MARK
BUY & SELL DESIGN
DESIGN BUSINESS NETWORK
AWARD SUPPLEMENT

METHODOLOGY
DESIGN AWARD JURY
PRELIMINARY SCORE
VOTING SYSTEM
EVALUATION CRITERIA
METHODOLOGY
BENEFITS FOR WINNERS
PRIVACY POLICY
ELIGIBILITY
FEEDBACK
WINNERS' MANUAL
PROOF OF CREATION
WINNER KIT CONTENTS
FAIR JUDGING
AWARD YEARBOOK
AWARD GALA NIGHT
AWARD EXHIBITION

MAKING AN ENTRY
ENTRY INSTRUCTIONS
REGISTRATION
ALL CATEGORIES

FEES & DATES
FURTHER FEES POLICY
MAKING A PAYMENT
PAYMENT METHODS
DATES & FEES

TRENDS & REPORTS
DESIGN TRENDS
DESIGNER REPORTS
DESIGNER PROFILES
DESIGN INTERVIEWS

ABOUT
THE AWARD
AWARD IN NUMBERS
HOMEPAGE
AWARD WINNING DESIGNS
DESIGNER OF THE YEAR
MUSEUM OF DESIGN
PRIME CLUBS
SITEMAP
RESOURCE

RANKINGS
DESIGNER RANKINGS
WORLD DESIGN RANKINGS
DESIGN CLASSIFICATIONS
POPULAR DESIGNERS

CORPORATE
GET INVOLVED
SPONSOR AN AWARD
BENEFITS FOR SPONSORS

PRESS
DOWNLOADS
PRESS-KITS
PRESS PORTAL
LIST OF WINNERS
PUBLICATIONS
RANKINGS
CALL FOR ENTRIES
RESULTS ANNOUNCEMENT

CONTACT US
CONTACT US
GET SUPPORT

Follow us : Twitter Twitter | Twitter Facebook | Twitter Google+.
Share |